የማስታወቂያ ሰሌዳ —
ቀን:- የካቲት 14/2014 ዓ.ም
ቤተሰብ እንዴት ናችሁ እሁድ ለሚኖረን አገልግሎት ቅዳሜ 11:00 ላይ ተገናኝተን እናጠናለን የማክሰኞውንም ኘሮግራም እንዳትረሱ ለአገልግሎት የተመረጡት መዝሙሮች:-
-ሀሌሉያ
-ማረኝ
-ብሩህ ቀን
-አከኬ አናፍ ጅራሬ
-ተመስግነሀል
ናቸዉ። ሁሉንም አፕሊኬሽኑ ላይ ገብታችሁ አራሳችሁን ብቁ አድርጉ ጌታ ጥሩ ጊዜ እንደሚሰጠን ሙሉ እምነቴ ነው። ተባረኩ እወዳችኋለሁ ❤❤❤