Yonas shibru እባላለሁ ። የ prof kukulu መስራች ነኝ።
prof kukulu የተለያዩ የ ኮምፒውተር ቴክኖሎጂዎችን የሚያስተምር ፣ አዳዲስ የ ቴክኖሎጂ መረጃዎች፣ የፕሮግራሚንግ ትምህርቶች እና ፎቶ እና ቪዲዮ ማቀናበር ላይ ይሰራል።በተጨማሪም በቅርቡ የ ሞባይል application እና website መስራት ጀምሯል ።