Welcome to Selah

Serving the Ethiopian community by encouraging and exemplifying vulnerable, thought-provoking conversations among women around the Gospel of Jesus Christ, the mission of the Church, and the life of a Christian.

የእግዚአብሔርን ፈቃድ ማወቅ • Knowing the Will of God | Selah Focus

ሰጥቶ መርካት • The Content Giver | Hanna Alemayehu | አሰላስሎት ፲፭

የአንደበት ብርታት • The Power of Words | Selah Sisters

ማህበራዊ ፍትሕ • Social Justice | Diana Yohannes | አሰላስሎት ፲፬

የኔ አይደለም • What's Not Mine | Mihret Abraham | አሰላስሎት ፲፫

የወንጌል አገልግሎት በስራ ቦታ • Evangelism at the Workplace | Selah Sisters

ለምን? • Why? | Genaye Eshetu | አሰላስሎት ፲፪

የጸሎት መሠረታውያን ለጀማሪዎች • Prayer Basics for Beginners | ሴላ መሠረት

በቀውስ ውስጥ ሰላም • Peace in the Storm | Wubrest Tesfaye | አሰላስሎት ፲፩

ራስን መንከባከብ ክርስቲያናዊ ነው? • What’s Christian about Self-Care? | Selah Focus

ሰንበት እና ዕረፍት • Sabbath and Rest | Hanna A. | አሰላስሎት ፲

የክርስትና ዕምነት እና ድባቴ • Christianity and Depression | Selah Focus

ሩጫውን እንጨርስ • Let's Finish the Race | Naomi Teshome | አሰላስሎት ፱

መልካም አዲስ አመት • Happy New Year

እግዚአብሔር አባቴ • God, the Father - Mihret Abraham | አሰላስሎት ፰

መከራ እና ክርስትና • Suffering While Christian | Selah Sisters

ትክክለኛው ማጽናኛ • Comforting the Right Way - Genaye Eshetu | አሰላስሎት ፯

ፍርሐት እና ጭንቀት • Fear and Anxiety | Selah Focus

በሁሉም ነገር ሐቀኛ መሆን • Integrity in All Things - Lydia Daniel | አሰላስሎት ፮

እንግዳ ተቀባይነት በወጣትነት ጊዜ • Hospitality and Young Christians | Selah Sisters

ስንፍና እና መዘዙ • The Ugly Fruits of Laziness - Diana Yohannes | አሰላስሎት ፭

ላጤነት እና ክርስቲያን ሴቶች · Singleness and Christian Women | Selah Sisters

ማጉረምረም ሲታሰብ • Complaining Considered - Hanna | አሰላስሎት ፬

የማይበቃ ህይወት · Contentment and the Pain of Its Lack | Selah Sisters

ስለ ሰውነታችን ስላለን ገጽታ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል? · Body Image and the Bible | Selah Focus

ማንነት ሲመዘን • The Weight of Identity - Mihret Abraham | አሰላስሎት ፫

የፍቅር ትውውቅ ጊዜ ለክርስቲያኖች · Dating and Christians | Selah Sisters

የደስታ ትዕዛዝ • The Command of Joy - Naomi Teshome | አሰላስሎት ፪

ይቅርታ ምንድነው? • What is Forgiveness? - Nardos Mamo | አሰላስሎት ፩

ልከኝነት እና ክርስቲያን ሴቶች · Modesty and Christian Women | Selah Sisters

ሶሻል ሚዲያ እና ክርስቲያን ሴቶች (ክፍል ሁለት) · Social Media and Christian Women (Part 2) | Selah Sisters

ክርስቲያን ሴቶች እና ሶሻል ሚዲያ (ክፍል አንድ) • Social Media and Christian Women (Part I) | Selah Sisters

ክርስትያናዊ እህትማማችነት እና ጓደኝነት • Friendships Among Christian Women | Selah Sisters

ባለሰባቱ ቀስት የመጽሐፍ ቅዱስ ማጥኛ ዘዴ (ለግል እና ለቡድን ጥናት) • The Seven Arrow Study System

መሰረታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ዘዴዎች • Basic Bible Study Methods

የኮሮና ቫይረስ ስርጭት እና የክርስትያን ኀላፊነት - ዶ/ር ናኦሚ ተሾመ • Christians & Coronavirus - Dr. Naomi Teshome

Introducing Selah

Articles

ዕድለኛ አይደለሁም

በህይወታችን ያሉ መልካም ነገሮች ሁሉ የእግዚአብሔር መልካም ስጦታዎች ናቸው። በእውነት ብናስበው ደግሞ ዛሬን ማየታችን፣ መኖራችን ሁሉ በእሱ ሉዐላዊ ፍቃድ ውስጥ ያለ ነው። ለዚህ ሁሉ የሚገባውን ክብር እንሰጠዋለን?

All the good things in our lives are gifts from God. If we really thing about it, our very existence is within His sovereign will. For all this, do we give Him the glory that is due to Him?

የ18 ወር ልጆቼ እምነትን አስተማሩኝ

በቅርብ ቀን ልጆቼ ስለ እምነት ያስተማሩኝን ጥልቅ ትምህርት ላጫውታቹ...

"ልጆቹ ምን ማድረግ ጀመሩ መሰላችሁ? የጠየቁንን ሳንሰጣቸው በፊት አጎብድደው ያመሰግኑን ገቡ። በትህትናቸው ተበተቡን። ገዙን።"

አጭር መጣጥፍ በቤዛ ካሳሁን

Christian, Repent for Your Sins Against Women

The church has consistently let women and girls down in this country. Dare I say, we have let Christ down in the way we have treated women and the treatment of women we have quietly allowed in and outside of our churches. I believe the body of Christ here in Ethiopia, the local churches that confess the name of Jesus, as well as church leaders, theologians, and prominent Christians need to repent of ongoing sins against women.

ቧንቧ ነኝ

እግዚአብሔር ፀጋውን፣ ጥበቡን፣ ኃይሉን፣ እና መንፈሱን ለእኛ ይሰጣል… እኛ እንድንካብ ሳይሆን፣ እርሱ እንዲከብር ነው። አማኞች ሁሉ፣ ኩራትን እና ትዕቢትን ትተን ትሁት ልብ እንዲኖረን እንጸልይ፡፡

Jesus at Our Table

How many times have we shoved and pushed around Jesus only to go back to our lives with our burdens and sufferings intact? How many days have we been spectators—watching God do miracles in others’ lives but failed to trust Him to do the same for us?

የውትድርና ስልጠና በቤትዎ

ታድያ በአንድ ባልታሰበ ወቅት በሚገዛቸው “ሕዝቦች” ሁሉ ላይ ያለልዩነት በእኩል የሚያጠቃ የጋራ “ጠላት” መጣባቸው። በወቅቱ ሰው ሁሉ የጦርነቱ ልክ በአይኑ ያየው ነገር ብቻ ይመስለው ነበር…

He Restores from Calamity

Yes, we’re home staying away from an invisible virus and we don’t know where it is or how to combat it in our own strength. But as a believer, I’ve been reminded that this is nothing new; I’ve always been fighting with an invisible enemy.

Living and Loving as Christians in a Coronavirus Age in Ethiopia

The first confirmed case for COVID-19 has been found in Ethiopia. As Christians, how do we respond? How do we tend to ourselves and our loved ones while still exemplifying Christlike neighbor love?

OH HEY, FOR BEST VIEWING, YOU'LL NEED TO TURN YOUR PHONE